እርግዝና ከጽንስ መፈጠር ጀምሮ እስከ ልጅ መውለድ ባለው ጊዜ ውስጥ ብዙ ሂደቶችን ያልፋል። ይሄ ሂደት በተለይ ለአዲስ ወላጆች እንግዳ ስለሚሆን ግራመጋባትን ሊፈጥር ይችላል። ስለሆነም እርግዝናን ከማረጋገጥ ጀምሮ የጽንሱን መፈጠር ተከትለው ስለሚከሰቱ የሰውነት እና ስሜታዊ ለውጦች አውቆ መዘጋጀት ይገባል። ጽንስ የወንድ …

ስለ እርግዝና ጠቅላላ መረጃ Read more »

ሥራ እየሠሩ ጡት ስሇማጥባት ወደ ሥራ ወይም ትምህርት ከተመሇሱ በኋሊ ጡት ማጥባት መቀጠሌ ይቻሊሌ። ብዙ ሴቶች ይህንን ያሇችግር ማካሄድ ይችሊለ። ጡት ማጥባት ሇሌጅዎ ጠቃሚ ነው። ወደ ሥራ ሇመመሇስ የሚያስቡ ከሆነ ሇአጭር ጊዜም ቢሆን ወይም በፈረቃ ጡት ሇማጥባት ግምት ውስጥ ማስገባቱ …

ሥራ እየሠሩ ጡት ስለማጥባት Working and Breastfeeding Read more »

ወጣት ነኝ፡፡ የምታስብልኝና እኔም የማስብላት በፍቅርም አብረን እንድንሆን የምፈልጋት ሴት ፍለጋ ብንከራተትም ላገኝ አልቻልኩም፡፡ ለዚህ ችግር ምናልባት እንቅፋት የሆነኝ ደካማው ሴቶችን ቀርቦ የማናገርና የማማለል ችሎታዬ ይመስለኛል፡፡ እናስ ይህን ቀርቤ የማናገር ችሎታዬን እንዴት ላዳብር እችላለሁ? አለዚያ ብቻዬን መቅረቴ ነው! ታደሰ ቢ …

ሴትን ልጅ በፍቅር ለማማለል እንዴት ማናገር ይሻላል? Read more »