ማይግሬን ማይግሬን ምንድን ነው? ማይግሬን ከፍተኛ እና በተደጋጋሚ የሚከሰት ራስ ምታት ሲሆን የተለያዩ ምክንያቶችን ተከትሎ የሚነሳ እና እነዚህ ምክንያቶች ሲወገዱ ደግሞ የሚቀንስ በሽታ ነው፡፡ ህመሙ የሚከሰተው አእምሯችን ውስጥ ከሚገኙ የተለያዩ የደም ስሮች መካከል ተለቅ የሚሉት ሲያብጡና ሲሰፉ ነው፡፡ የነዚህ የደም …

ማይግሬን ምንድን ነው? Read more »

ራስ ምታት በአብዛኛው በራሱ በሽታ ከመሆን ይልቅ የሌላ በሽታ መገለጫ ነው፡፡ብዙ የራስ ምታት አይነቶች ቢኖሩም ሁሉም አንድ የሆነ መለያ አላቸው፡፡ ይኸውም ህመም ማስከተላቸው ነው፡፡ አንዳንዶቹ በራስ ህመም ብቻ ሲያቆሙ ሌሎቹ ደግሞ እንደ ማቅለሽለሽ እና ማስታወክ የመሳሰሉትን ያስከትላሉ፡፡ ራስ ምታት በብዛት …

የራስ ምታት መንስዔዎች ምልክቶች እና መድሃኒቶች Read more »