ሥራ እየሠሩ ጡት ስሇማጥባት ወደ ሥራ ወይም ትምህርት ከተመሇሱ በኋሊ ጡት ማጥባት መቀጠሌ ይቻሊሌ። ብዙ ሴቶች ይህንን ያሇችግር ማካሄድ ይችሊለ። ጡት ማጥባት ሇሌጅዎ ጠቃሚ ነው። ወደ ሥራ ሇመመሇስ የሚያስቡ ከሆነ ሇአጭር ጊዜም ቢሆን ወይም በፈረቃ ጡት ሇማጥባት ግምት ውስጥ ማስገባቱ …

ሥራ እየሠሩ ጡት ስለማጥባት Working and Breastfeeding Read more »