ወጣት ነኝ፡፡ የምታስብልኝና እኔም የማስብላት በፍቅርም አብረን እንድንሆን የምፈልጋት ሴት ፍለጋ ብንከራተትም ላገኝ አልቻልኩም፡፡ ለዚህ ችግር ምናልባት እንቅፋት የሆነኝ ደካማው ሴቶችን ቀርቦ የማናገርና የማማለል ችሎታዬ ይመስለኛል፡፡ እናስ ይህን ቀርቤ የማናገር ችሎታዬን እንዴት ላዳብር እችላለሁ? አለዚያ ብቻዬን መቅረቴ ነው! ታደሰ ቢ …

ሴትን ልጅ በፍቅር ለማማለል እንዴት ማናገር ይሻላል? Read more »