ፎረፎር በተለያዩ ውስጣዊና ውጫዊ ምክንያቶች ይከሰታል። በተለይም በጸጉር ቆዳችን ላይ የሚገኙ ነጭ የደም ህዋሳቶች ሲሞቱ ነው ፎረፎር የሚከሰተው። ፎረፎር ፀጉር እንዲያልቅና እንዲበጣጠስ ከማድረጉም በላይ የጸጉር ውበትንና ቆዳን ይጎዳል። ይሁን እንጂ በተለያዩ መንገዶች ፎረፎርን መከላከል ይቻላል። 1. በተለያዩ ሻምፖዎች እና ሳሙናዎች …

ፎረፎርን ለማጥፋት ሊረዳዎት የሚችሉ 5 ነጥቦች Read more »