ሥራ እየሠሩ ጡት ስለማጥባት Working and Breastfeeding
ሥራ እየሠሩ ጡት ስሇማጥባት
ወደ ሥራ ወይም ትምህርት ከተመሇሱ በኋሊ ጡት ማጥባት መቀጠሌ ይቻሊሌ። ብዙ ሴቶች ይህንን
ያሇችግር ማካሄድ ይችሊለ። ጡት ማጥባት ሇሌጅዎ ጠቃሚ ነው። ወደ ሥራ ሇመመሇስ የሚያስቡ ከሆነ
ሇአጭር ጊዜም ቢሆን ወይም በፈረቃ ጡት ሇማጥባት ግምት ውስጥ ማስገባቱ ሇሌጅዎ ጡት ከማጥባት
ማቆም የተሻሇ ይሆናሌ።
ሥራ እየሠሩ ማጥባት የሚችለበት መንገዶች:
ሇጫቅሊ ህጻን (እድሜው ከ6 ሳምንታት እስከ 6 ወራት) — 3 አማራጭ መንገዶች
1) በየማጥቢያ ሰዓት ወደ ሌጅዎ መሄድ።
• ሌጅዎን እስራ ቦታ አብሮ መውሰድ
• በርስዎ ተንከባካቢ በኩሌ ህጻኑን ወደ ሥራ ቦታ ማምጣት ወይም እንዲሄዱ ስሌክ መደወሌ
• ሇሥራ የሚቀርብ ቦታ የህጻን እንክብካቤ መስጫ ማቀናጀት
2) የጡትዎን ወተት በብሌቃጥ ወይም በስኒ ካስቀመጡ ታዲያ ሥራ ሊይ በሚሆኑበት ጊዜ
በተንከባካቢ ሰጩ በኩሌ ሌጅዎን መመገብ ይቻሊሌ (የእናት ጡት ወተት እንዴት
እንደሚታሇብና እንዴት ወተቱ እንደሚቀመጥ የሚለትን እውነታ ወረቀቶች ማየት)። ሇህጻኑ
ቢያንስ ሁሇት ጊዜ የሚመገበውን መጠን አስቀምጦ ወደ ሥራ መሄድ። ሌክ ወደ ሥራ
ሇመሄድ ሲዘጋጁና ወዲያውኑ ከሥራ እንደተመሇሱም ያጥቡት።
በሥራዎ ቦታ በሚገኙበት ጊዜም ምናሌባት አንዴ ወይም ሁሇት ጊዜ ጡትዎን መታሇብ
ይኖርብዎ ይሆናሌ። ይህን ተግባር በሥራ የሚቆዩበት ጊዜ ርዝመት ሉወስነው ይችሊሌ።
በእረፍት ሰዓት ጡትዎን እያሇቡ ሇሚቀጥሇው ቀን የሌጅዎ ምግብ ማስቀመጥ ይችሊለ።
በሚያስቀምጡበት ጊዜ በማቀዝቀዣ ፍሪጅ ውስጥ ወይም ከሙቀት የሚከሇክሌ ማስቀመጫ
ውስጥ ያስገቡት።
3) ሥራ ሊይ ሇሚቆዩበት ጊዜ ሌጅዎ የሚመገበውን የሰው ሰራሽ የህጻን ወተት ያዘጋጁሇትና
በመመገቢያው ጡጦ ሊይ ያስቀምጡት። በየጊዜው ከህጻኑ ጋር በሚሆኑበት ጊዜ በተቻሇ መጠን
ደጋግሞ ጡትዎን ማጥባት።
ከ6 ወር በሊይ የሆነ ህጻን
• ከጡትዎ የተጨመቀውን ወተትና ላሊም ተስማሚ የሆነ ምግብ አዘጋጅተው ማስቀመጡን
አሇማቋረጥ።
• የርስዎን ጡት ማጥባት በከፊሌ መቀነስ። እርስዎ ቤት በማይገኙበት ጊዜ በእድሜው ተስማሚ የሆነ
የህጻን ወተትና የቤተሰብ ምግብ ይወስዳሌ። ቤት በሚሆኑበት ጊዜ ደግሞ ሌጅዎን ጡት ማጥባት።
የተለመዱ ጥያቄዎች
1. ጡት አሇማጥባት ማሇት ሌጄ በጡጦ አይወስድም ማሇት አይደሇም ወይ?
አንዳንድ እናቶች ወደፊት ሥራ በምጀምርበት ጊዜ ጡቲቴን ሇነበረው ህጻን ሌጄ በጡጦ የሚሰጥ
ምግብ ብሰጠው እሺ ብል አይመገብሌኝም እያለ በማሰብ ስሇ አመጋገቡ ቅሬታ ይሰማቸዋሌ።
• አንዳንድ ጊዜ ህጻኑን በጡጦ እየመገቡ ታዲያ በጡጦ መመገብን ይሊመዳሌ። ሌጅዎ
ከተወሇደ ጥቂት ሳምንታት በኋሊ፤ ከጨመቁት የጡትዎ ወተት ትንሽ በጡጦ ወይም በስኒ ቀነስ
አድርገው ሇህጻኑ ይስጡት። ይህንን ሙከራ በሳምንት አንድ ጊዜ ወይም ሁሇት ጊዜ
ይደጋግሙት።
• ከተቻሇ የሌጅዎን ምግብ ላሊ ሰው እንዲሰጥሌዎ ማዘጋጀትና ማስተዋሌ። ከሌጅዎ ፊት ዞር
ብሇውና ተደብቀው የሌጅዎን ተንከባካቢ ጡጦውን ሇሌጁ ስትሰጥ የሌጅዎን ሁኔታ መመሌከት
ይጠቅማሌ፤ ይህም ሇሌጅዎ እንክብካቤ የተዘጋጀው ሇውጥ ምን ያህሌ ተስማሚነት እንዳሇው
በግሌጽ ሉያሳይ ይችሊሌ።
• አንዳንድ እናቶች እንደሚለት ከሆነ፤ ሇህጻን ሌጆቻቸው በጡጦ ማጠጣትን ከማስተማር ይሌቅ
በሲኒ መጠጣትን ማስተማሩ ይቀሊሌ። ሇትናንሽ ህጻናት ተስማሚ እንዲሆን ቀጭን ከፈፍ ባሇው
ተራ ሲኒ ወይም ብርጭቆ መጠቀም ይቻሊሌ። በእድሜ ተሇቅ ሊለ ህጻናት (እድሜው 6 ወር
ወይም ከዚያ በሊይ ሇሆኑ) ህጻናት ከመሸጪያ መደብር በሚገኝ ላሊ ዓይነት የህጻን ሲኒ
ኩባያ አድርጎ መጠጣቱን ይወዳለ።
2. ጡት የሚጠባን ሌጅ ቤት ውስጥ ትቶ መውጣት በይበሌጥ አስቸጋሪ አይሆንም?
• ጡት የሚጠቡ ህጻናትን ትቶ መውጣቱ፤ በጡጦ የሚመገቡትን ህጻናት ትቶ ከመውጣት ይበሌጥ
አይከብድም።
• በእያንዳንዳቸው ጡት የሚጠቡ ህጻናት ሊይ የተሇየ የግሌ ባህሪያት ያሳያለ። ሆኖም ደረጃ
በደረጃ፤ ቀስ በቀስ ከህጻኑ የምትሇዩበትን ጊዜ በማራዘምና ህጻኑን ከሇመደው ሰው ጋር
እያቆዩና ከተንከባካቢ ሰጩ ጋር የሚቆይበትንም ጊዜ ቀስ በቀስ ብጨምሩ ሇሌጅዎ
ስሇተደረገው ሇውጥ መቀበሌ የቅሇዋሌ።
በበሇጠ ሇማንበብ
• የጡት ወተት እንዴት እንደሚጨመቅ የእውነታ ወረቀት
• የጡት ወተት እንዴት እንደሚቀመጥ የእውነታ ወረቀት
የበሇጠ መረጃ ሇማግኘት ሇርስዎ ህጻን ጤና ጥበቃ ማእከሌ ወይም የአውስትራሉያ የጡት አጥቢ
ማሕበርን (ABA) ያነጋግሩ።
ምንጭ:ሥራ እየሠሩ ጡት ማጥባት የእውነታ ወረቀት Amharic
© Australian Breastfeeding Association
Leave a Reply
You must be logged in to post a comment.