የመድኃኒት አለርጂ ምን ማለት ነው?
የመድኃኒት አለርጂ ምን ማለት ነው? የመድኃኒት አለርጂ መድኃኒት ከመጠቀም ጋር ተያይዞ የሚመጣ ያልተለመደና ያልተፈለገ የጐንዮሽ ጉዳት ነው፡ የተለያዩ ዓይነት የመድኃኒት አለርጂዎች ሊከሰቱ ይችላሉ፡፡ ይህም ከቀላል የቆዳ ላይ ሽፍታ እስከተለያዩ የሰውነት ክፍሎችን የሚያጠቃ ከባድ አለርጂ ሊሆን ይችላል፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ከሌሎች የሰውነት …