1 መከተብ ለምን ያስፈልጋል? ኢንፍሉዌንዛ (“ጉንፋን”) በአሜሪካ አካባቢዎች በየክረምቱ፣ በተለይም በጥቅምት እና ግንቦት መካከል የሚስፋፋ ተላላፊ በሽታ ነው፡፡ ጉንፋን የሚመጣው በኢንፍሉዌንዛ ቫይረስ ሲሆን በሳል፣ በማስነጠስ፣ እና በንክኪ ሊተላለፍ ይችላል፡፡ ማንኛውም ሰው ጉንፋን ሊይዘው ይችላል፣ ነገር ግን ጉንፋን የመያዝ አደጋ በሕጻናት ላይ …

የኢንፍሉዌንዛ ክትባት እርስዎ ማወቅ የሚያስፈልግዎት Read more »