Source: Tedmedicine.org የሳንባ ነቀርሳ ማይኮባክቴሪየም ትዩበርኩሎሲስ በሚባል ባክቴሪያ አማካይነት የሚመጣ በሽታ ነው ነቀርሳ የሚለው ቃል ካንሰርን ቢያመለክትም የሳንባ ነቀርሳ በሽታ ግን ካንሰር አይደለም ባክቴርያው በዋናነት የሚያጠቃው ሳንባን ቢሆንም ኩላሊትን አይምሮን አከርካሪንና ሌሎችንም የሰውነት ክፍሎች ያጠቃል   በሽታውን የሚያመጣው ማይኮባክቴሪየም ትዩበርኩሎሲስ የተባለው …

የሳንባ ነቀርሳ በሽታ Tuberculosis-TB Read more »