ቤተሰብና ጓደኞች የስኳር በሽታን ጉዳይ ለመቆጣጠር ተባብረው በየጊዜው እንቅስቃሴ (ስፖርት) በማድረግና ጤና ምግብም በመምረጥ ሕመምተኛውን ለመርዳት ይችላሉ። ስኳር በሽታን ለመቆጣጠር እንቅስቃሴ (ስፖርት) በጣም ጠቃሚ ነው። በሳምንት ቢያንስ ሦስቴ ለ 30 ደቂቃ ያህል ወንድ፣ ሴት፣ ልጅ፣ ኣዋቂ፣ ሳይሉ ሁሉም ስፖርት መሥራት …

የስኳር በሽታ diabetes Read more »