Source: Tedmedicine.org የሳንባ ነቀርሳ ማይኮባክቴሪየም ትዩበርኩሎሲስ በሚባል ባክቴሪያ አማካይነት የሚመጣ በሽታ ነው ነቀርሳ የሚለው ቃል ካንሰርን ቢያመለክትም የሳንባ ነቀርሳ በሽታ ግን ካንሰር አይደለም ባክቴርያው በዋናነት የሚያጠቃው ሳንባን ቢሆንም ኩላሊትን አይምሮን አከርካሪንና ሌሎችንም የሰውነት ክፍሎች ያጠቃል   በሽታውን የሚያመጣው ማይኮባክቴሪየም ትዩበርኩሎሲስ የተባለው …

የሳንባ ነቀርሳ በሽታ Tuberculosis-TB Read more »

By የቴዎድሮስ ታደሰ ምንጭ : ናሽናል ካንሰር ኢኒስትቲዩት ካንሰር የሚለው ቃል በብዙዎቻችን ውስጥ መጥፎ ስሜትን ከሚያጭሩ ቃላት አንዱ ነው በሽታ ባይወደድም አንዱ በሽታ ከሌላው ይሻላል ለምሳሌ ቶሎ የሚድን :የህክምና መፍትሄ ያለው : እጅግ ብዙ የማያሰቃይ : በቀላሉ የማይተላለፍ : በአንድ …

ካንሰር ምንድነው ? Read more »